Start learning now

Welcome to our comprehensive Islamic online education platform! Explore our diverse range of courses tailored to meet your educational needs. Select a course that aligns with your interests and embark on a learning journey inspired by the principles of Islamic teachings. Our platform is designed to provide you with knowledge and skills in accordance with the values upheld by leading Islamic scholars around the world. Enrich your learning experience with courses rooted in the traditions of Islam and start your educational endeavor today.

በአጠቃላይ በሐኒፍ የርቀት ትምህርት ስር ስለሚሰጡ ትምህርቶች ማብራሪያ 

በሐኒፍ የርቀት ትምህርት ማዕከል በሰርተፍኬት እንዲሁም በዲፕሎማ በሶስት ቋንቋ የሚሰጥ ሲሆን ይህም በአማርኛ ፣ በኦርምኛ እና በትግርኛ ሲሆን እነዚህ የሰርፈትኬት ፕሮግራሞች የስድስት ወር ቆይታ ሲኖራቸው የዲፕሎማ ፕሮግራም ደግሞ የሁለት አመት ትምህርት ሲሆን ከታች ካሉት ፕሮግራሞች ውስጥ የሚጠቀሙበትን ቋንቋ በመምረጥ የተለያዩ የዲን ትምህርቶችን ባሉበት ቦታ ግዜ እና ሰዓት ሳይገድቦት ከሐኒፍ የርቀት ትምህርት ማዕከል መማር ይችላሉ ።

Bundles

Created with