Amharic Diploma First semester
ይህ የዲፕሎማ ፕሮግራም በውስጡ አቂዳ ፣ አረብኛ ፣ ፊቂህ ፣ አዳብ ፣ተጅዊድ የሚይዝ ሲሆን ይህም ፕሮግራም በሁለት አመት የሚያልቅ ሲሆን አጠቃላይ አራት ሲሚስተር ያለው ሲሆን ከመጀመሪያ እስከ ሶስተኛው ሲሜስተር 5 የተለያዩ ይዘት ያላቸው ትምህርቶች ሲሆኑ በአራተኛው ሲሚስተር ደግሞ 4 ይዘት ያላቸው ትምህርቶች የሚሰጡበት ይሆናል። በዚህም ፕሮግራም ላይ የተለያዩ ኡስታዞች ያሉበት ሲሆን እንደ እነ ኡስታዝ ሰልሰቢል ህጅ ዙልመካን፣ ኡስታዝ ፈቱ ሱልጣን፣ኡስታዝ ኻሊድ መሀመድኑር ፣ኡስታዝ ጀማል ያሲን እና ኡስታዝ ዳውድ ያሲን እንዲሁም ሌሎች ኡስታዞች ያሉበት ነው።
Ensure that the platform is compatible with various web browsers commonly used on mobile devices. This includes browsers such as Google Chrome, Safari, Firefox, and others, ensuring a seamless experience for users regardless of their preferred browser.
Exceptional training methods
We guarantee an exceptional experience with flexible learning paths and professional guidance.
Engaging classes
Video interactions, note-taking, interactive ebooks, self-assessment, certificates, and much more.
Drip feed courses
Scheduling of course content. Take courses in intervals or even on specific dates.
Courses included